https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካ ሕፃነትን ብቁ የሀገር ተረካቢ ለማድረግ በቅንጅት መሥራት ይገባል - ዩኒሴፍ
የአፍሪካ ሕፃነትን ብቁ የሀገር ተረካቢ ለማድረግ በቅንጅት መሥራት ይገባል - ዩኒሴፍ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሕፃነትን ብቁ የሀገር ተረካቢ ለማድረግ በቅንጅት መሥራት ይገባል - ዩኒሴፍ በሕፃናት ላይ የሚፈጸሙ አካላዊ እና አዕምሮዊ ጥቃቶችን ማስቆም የአኅጉሪቱን መፃኢ ዕድል የሚወስን ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን በኢትዮጵያ የዩኒሴፍ ተወካይ ዶ/ር አቡባካር... 13.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-13T19:58+0300
2025-11-13T19:58+0300
2025-11-13T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0d/2182123_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_aac64b8a58f02b4f17b10a95b8f314ba.jpg
የአፍሪካ ሕፃነትን ብቁ የሀገር ተረካቢ ለማድረግ በቅንጅት መሥራት ይገባል - ዩኒሴፍ በሕፃናት ላይ የሚፈጸሙ አካላዊ እና አዕምሮዊ ጥቃቶችን ማስቆም የአኅጉሪቱን መፃኢ ዕድል የሚወስን ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን በኢትዮጵያ የዩኒሴፍ ተወካይ ዶ/ር አቡባካር ካምፖ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ አበክረዋል። "የሕፃናት ጋብቻን፣ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን እና አካላዊ ቅጣቶችን ለማስቆም ሁሉንም አስፈላጊ ርምጃዎች መውሰድ አለብን" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአፍሪካ ሕፃነትን ብቁ የሀገር ተረካቢ ለማድረግ በቅንጅት መሥራት ይገባል - ዩኒሴፍ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሕፃነትን ብቁ የሀገር ተረካቢ ለማድረግ በቅንጅት መሥራት ይገባል - ዩኒሴፍ
2025-11-13T19:58+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0d/2182123_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_21e78f44849cc58d10aa2e05f6cba9b3.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ሕፃነትን ብቁ የሀገር ተረካቢ ለማድረግ በቅንጅት መሥራት ይገባል - ዩኒሴፍ
19:58 13.11.2025 (የተሻሻለ: 20:04 13.11.2025) የአፍሪካ ሕፃነትን ብቁ የሀገር ተረካቢ ለማድረግ በቅንጅት መሥራት ይገባል - ዩኒሴፍ
በሕፃናት ላይ የሚፈጸሙ አካላዊ እና አዕምሮዊ ጥቃቶችን ማስቆም የአኅጉሪቱን መፃኢ ዕድል የሚወስን ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን በኢትዮጵያ የዩኒሴፍ ተወካይ ዶ/ር አቡባካር ካምፖ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ አበክረዋል።
"የሕፃናት ጋብቻን፣ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን እና አካላዊ ቅጣቶችን ለማስቆም ሁሉንም አስፈላጊ ርምጃዎች መውሰድ አለብን" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X