አፍሪካ የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ አባል መሆን አለባት - አንቶኒዮ ጉተሬዝ

ሰብስክራይብ

አፍሪካ የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ አባል መሆን አለባት - አንቶኒዮ ጉተሬዝ

የተመድ ዋና ፀሃፊ የአፍሪካ ሀገራት በተባበሩት መንግሥታት ውስጥ የበለጠ ውክልና እንዲኖራቸው ድጋፋቸውን ሰጥተዋል፡፡

"በግልጽ ለማየት እንደሚቻለው አፍሪካ የቅኝ ግዛት ድርብ ሰለባ ናት። በመጀመሪያ ደረጃ በቅኝ ግዛትና በፈጠረው ተጽዕኖ፤ ሁለተኛ ደግሞ ዓለም አቀፍ ስርዓት ሲፈጠር አፍሪካ በጠረጴዛው ዙሪያ አለምኖሯ ነው።"

"ይህንን ታሪካዊ ኢ-ፍትሃዊነት ማረም ፍጹም አስፈላጊ ነው። ይህ አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ ከቋሚ አባላት ጋር መገኘት አለባት እንዲሁም ተጨማሪ ቋሚ ያልሆኑ አባላት ሊኖሯት ይገባል ማለት ነው።"

"እኛ የዓለም አቀፍ ተቋማትን መሻሻል እንደግፋለን፡፡ ይህ ማሻሻያ አስፈላጊ ከሚሆንባቸው ምክንያቶች አንዱ አፍሪካ በመጨረሻም ትክክለኛ እና አስፈላጊ የሆኑ ቦታዎች ላይ መገኘት እንድትችል ነው።"

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0