https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ የሕጻናት መብት እና ደህንነትን የሚያረጋግጡ ውጤታማ ሥራዎችን እያከናወነች ነው - የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
ኢትዮጵያ የሕጻናት መብት እና ደህንነትን የሚያረጋግጡ ውጤታማ ሥራዎችን እያከናወነች ነው - የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የሕጻናት መብት እና ደህንነትን የሚያረጋግጡ ውጤታማ ሥራዎችን እያከናወነች ነው - የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሕጻናት ብሔራዊ ፖሊሲ አካላዊ እና አዕምሯዊ ጤናቸው የተጠበ ብቁ ሀገር ተረካቢ ዜጎችን ለማፍራት ከፍተኛ እገዛ እንዳለው... 13.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-13T17:15+0300
2025-11-13T17:15+0300
2025-11-13T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0d/2180878_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_83a7eb393e1be60e92942b86710cd52e.jpg
ኢትዮጵያ የሕጻናት መብት እና ደህንነትን የሚያረጋግጡ ውጤታማ ሥራዎችን እያከናወነች ነው - የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሕጻናት ብሔራዊ ፖሊሲ አካላዊ እና አዕምሯዊ ጤናቸው የተጠበ ብቁ ሀገር ተረካቢ ዜጎችን ለማፍራት ከፍተኛ እገዛ እንዳለው በሚኒስቴሩ የሕፃናት ጥበቃ ከፍተኛ ባለሙያ ዮሐንስ አበባየሁ ይናገራሉ። ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ ፖሊሲው የሕጻናትን ሁለንተናዊ ዕድገት ለማረጋገጥ እና በሕጻናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለመከላከል ልዩ ትኩረት መስጠቱን አንስተዋል። "ሕፃናት ተገቢ በሆነ ሥርዓተ ምግብ፣ ትምህርት እና ጤና እንዲያድጉ እየሠራን ነው። የሕጻናት መዋያ፣ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች እና የምገባ መርሐ ግብሮችን ማስፋትም አበረታች ውጤቶች ተገኝቶባቸዋል" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ የሕጻናት መብት እና ደህንነትን የሚያረጋግጡ ውጤታማ ሥራዎችን እያከናወነች ነው - የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የሕጻናት መብት እና ደህንነትን የሚያረጋግጡ ውጤታማ ሥራዎችን እያከናወነች ነው - የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
2025-11-13T17:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0d/2180878_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_a64a20eed790c85d78f84bea271482f5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ የሕጻናት መብት እና ደህንነትን የሚያረጋግጡ ውጤታማ ሥራዎችን እያከናወነች ነው - የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
17:15 13.11.2025 (የተሻሻለ: 17:24 13.11.2025) ኢትዮጵያ የሕጻናት መብት እና ደህንነትን የሚያረጋግጡ ውጤታማ ሥራዎችን እያከናወነች ነው - የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
የሕጻናት ብሔራዊ ፖሊሲ አካላዊ እና አዕምሯዊ ጤናቸው የተጠበ ብቁ ሀገር ተረካቢ ዜጎችን ለማፍራት ከፍተኛ እገዛ እንዳለው በሚኒስቴሩ የሕፃናት ጥበቃ ከፍተኛ ባለሙያ ዮሐንስ አበባየሁ ይናገራሉ።
ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ ፖሊሲው የሕጻናትን ሁለንተናዊ ዕድገት ለማረጋገጥ እና በሕጻናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለመከላከል ልዩ ትኩረት መስጠቱን አንስተዋል።
"ሕፃናት ተገቢ በሆነ ሥርዓተ ምግብ፣ ትምህርት እና ጤና እንዲያድጉ እየሠራን ነው። የሕጻናት መዋያ፣ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች እና የምገባ መርሐ ግብሮችን ማስፋትም አበረታች ውጤቶች ተገኝቶባቸዋል" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X