https://amh.sputniknews.africa
አፍሪካ ባሕላዊ የይዞታ መብቶችን ያከበረ የመሬት ምዝገባ ሥርዓት ያስፈልጋታል - ተመራማሪ
አፍሪካ ባሕላዊ የይዞታ መብቶችን ያከበረ የመሬት ምዝገባ ሥርዓት ያስፈልጋታል - ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ባሕላዊ የይዞታ መብቶችን ያከበረ የመሬት ምዝገባ ሥርዓት ያስፈልጋታል - ተመራማሪ የኬንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሀገሪቱ የመሬት ምዝገባ ባሕላዊ የይዞታ አሠራሮችን እንደማያስቀር ያሳለፈው ውሳኔ ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት አብነት መሆኑን በኬንያ... 13.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-13T15:46+0300
2025-11-13T15:46+0300
2025-11-13T15:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0d/2177355_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_4871e2ee7ef547c39851ec4eab58e348.jpg
አፍሪካ ባሕላዊ የይዞታ መብቶችን ያከበረ የመሬት ምዝገባ ሥርዓት ያስፈልጋታል - ተመራማሪ የኬንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሀገሪቱ የመሬት ምዝገባ ባሕላዊ የይዞታ አሠራሮችን እንደማያስቀር ያሳለፈው ውሳኔ ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት አብነት መሆኑን በኬንያ ኢምቡ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና ተመራማሪው ዊልሰን ንጊጊ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል፡፡ "ኬንያ ውስጥ ጥሩ ለውጦችን አይተናል። እኚህ ባሕላዊ መብቶች ከፀደቁ በምዝገባ ሊሰረዙ አይችሉም ማለት ነው። ይህም ተራማጅ እና አካታች ውሳኔ ሆኖ አግኝተነዋል" ብለዋል።ተመራማሪው ውሳኔው በቅኝ ግዛት የመሬት አስተዳደር ሥርዓት የተወለዱ ማኅበራዊ ቀውሶችን ለማረም የላቀ እገዛ እንዳለውም አመላክተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ ባሕላዊ የይዞታ መብቶችን ያከበረ የመሬት ምዝገባ ሥርዓት ያስፈልጋታል - ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ባሕላዊ የይዞታ መብቶችን ያከበረ የመሬት ምዝገባ ሥርዓት ያስፈልጋታል - ተመራማሪ
2025-11-13T15:46+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0d/2177355_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_f5bfac96a59e9b1593931bfe5b5c2269.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ ባሕላዊ የይዞታ መብቶችን ያከበረ የመሬት ምዝገባ ሥርዓት ያስፈልጋታል - ተመራማሪ
15:46 13.11.2025 (የተሻሻለ: 15:54 13.11.2025) አፍሪካ ባሕላዊ የይዞታ መብቶችን ያከበረ የመሬት ምዝገባ ሥርዓት ያስፈልጋታል - ተመራማሪ
የኬንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሀገሪቱ የመሬት ምዝገባ ባሕላዊ የይዞታ አሠራሮችን እንደማያስቀር ያሳለፈው ውሳኔ ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት አብነት መሆኑን በኬንያ ኢምቡ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና ተመራማሪው ዊልሰን ንጊጊ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል፡፡
"ኬንያ ውስጥ ጥሩ ለውጦችን አይተናል። እኚህ ባሕላዊ መብቶች ከፀደቁ በምዝገባ ሊሰረዙ አይችሉም ማለት ነው። ይህም ተራማጅ እና አካታች ውሳኔ ሆኖ አግኝተነዋል" ብለዋል።
ተመራማሪው ውሳኔው በቅኝ ግዛት የመሬት አስተዳደር ሥርዓት የተወለዱ ማኅበራዊ ቀውሶችን ለማረም የላቀ እገዛ እንዳለውም አመላክተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X