ኢትዮጵያ እና ባንግላዴሽ በመድኃኒት ምርት እና በቡና የወጪ ንግድ ዙሪያ የኢኮኖሚ ግንኙነታቸውን እንዲያጠናክሩ ተጠየቀ
14:57 13.11.2025 (የተሻሻለ: 15:04 13.11.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ እና ባንግላዴሽ በመድኃኒት ምርት እና በቡና የወጪ ንግድ ዙሪያ የኢኮኖሚ ግንኙነታቸውን እንዲያጠናክሩ ተጠየቀ
የአፍሪካ ባንግላዴሽ የንግድ ትርዒት መድረክ ዛሬ በአዲስ አበባ ተከፍቷል።
በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምሥራቅ እስያ እና የፓስፊክ ሀገራት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ደዋኖ ከድር በኢትዮጵያ ስድስት የባንግላዲሽ ባለሀብቶች እንደሚገኙ ተናግረዋል፡፡ የሁለቱ ሀገራት የንግድ ግንኙነት ሊጠናከር እንደሚገም አስገንዝበዋል፡፡
የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዲኤታ ይድነቃቸው ወርቁ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ንግድ መጀመሯ ለክልላዊ የኢኮኖሚ ውህደት ወሳኝ ምዕራፍ መሆኑን አንስተዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

1/2
© telegram sputnik_ethiopia

2/2
© telegram sputnik_ethiopia
1/2
© telegram sputnik_ethiopia
2/2
© telegram sputnik_ethiopia