https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 22ተኛውን ኤርባስ ኤ350-900 አውሮፕላን ተረከበ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 22ተኛውን ኤርባስ ኤ350-900 አውሮፕላን ተረከበ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 22ተኛውን ኤርባስ ኤ350-900 አውሮፕላን ተረከበ አዲሱ አውሮፕላን አገልግሎቱን ለማዘመን የሚያደርገው ጥረት አካል እንደሆነ አየር መንገዱ በማህበራዊ ገጹ አስታውቋል፡፡ “በዓለም ዙሪያ ለሚያጓጉዛቸው መንገደኞቹ እጅግ ዘመናዊ፣... 13.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-13T13:36+0300
2025-11-13T13:36+0300
2025-11-13T13:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0d/2175427_0:38:800:488_1920x0_80_0_0_a970e2514323a815d5cb8b62654082f0.jpg
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 22ተኛውን ኤርባስ ኤ350-900 አውሮፕላን ተረከበ አዲሱ አውሮፕላን አገልግሎቱን ለማዘመን የሚያደርገው ጥረት አካል እንደሆነ አየር መንገዱ በማህበራዊ ገጹ አስታውቋል፡፡ “በዓለም ዙሪያ ለሚያጓጉዛቸው መንገደኞቹ እጅግ ዘመናዊ፣ የላቀ እና ምቹ አገልግሎትን ለመስጠት ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው፡፡" አየር መንገዱ 21ኛውን የኤርባስ ኤ350-900 አውሮፕላን ባሳለፍነው ጥቅምት 22 ቀን ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባቱ የሚታወስ ነው፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0d/2175427_50:0:750:525_1920x0_80_0_0_0b0a55705a53d13e2ade7f0d37c26190.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 22ተኛውን ኤርባስ ኤ350-900 አውሮፕላን ተረከበ
13:36 13.11.2025 (የተሻሻለ: 13:44 13.11.2025) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 22ተኛውን ኤርባስ ኤ350-900 አውሮፕላን ተረከበ
አዲሱ አውሮፕላን አገልግሎቱን ለማዘመን የሚያደርገው ጥረት አካል እንደሆነ አየር መንገዱ በማህበራዊ ገጹ አስታውቋል፡፡
“በዓለም ዙሪያ ለሚያጓጉዛቸው መንገደኞቹ እጅግ ዘመናዊ፣ የላቀ እና ምቹ አገልግሎትን ለመስጠት ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው፡፡"
አየር መንገዱ 21ኛውን የኤርባስ ኤ350-900 አውሮፕላን ባሳለፍነው ጥቅምት 22 ቀን ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባቱ የሚታወስ ነው፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X