https://amh.sputniknews.africa/20251113/2175113.html
ኢትዮጵያዊው ሳይንቲስት የ2025 የአፍሪካ ግብርና ባለራዕይ ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆኑ
ኢትዮጵያዊው ሳይንቲስት የ2025 የአፍሪካ ግብርና ባለራዕይ ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆኑ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያዊው ሳይንቲስት የ2025 የአፍሪካ ግብርና ባለራዕይ ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆኑ ጥላሁን አመዴ (ፕ/ር) በግብርናው ዘርፍ ላበረከቱት አስተዋፅኦ እውቅናው እንደተሰጣቸው ተጠቁሟል፡፡ ሳይንቲስቱ በአፈር ጤና፣ የአየር ጸባይን ታሳቢ ያደረገ... 13.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-13T12:57+0300
2025-11-13T12:57+0300
2025-11-13T13:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0d/2174959_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_62a9930edf2d27b9337abf219836f8e2.jpg
ኢትዮጵያዊው ሳይንቲስት የ2025 የአፍሪካ ግብርና ባለራዕይ ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆኑ ጥላሁን አመዴ (ፕ/ር) በግብርናው ዘርፍ ላበረከቱት አስተዋፅኦ እውቅናው እንደተሰጣቸው ተጠቁሟል፡፡ ሳይንቲስቱ በአፈር ጤና፣ የአየር ጸባይን ታሳቢ ያደረገ ግብርናን ለማከናወን እና ቀጣይነት ያለው የምግብ ሥርዓትን በአፍሪካ እውን ለማድረግ ባከናወኗቸው ተግባራት እውቅና አግኝተዋል፡፡ ኢትዮጵያዊው ሳይንቲስት ከአሜሪካ የአፈር ሳይንስ ሶሳይቲ ያገኙት ሽልማት የመጀመሪያው ጥቁር አፍሪካዊ እንዳደረጋቸው የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0d/2174959_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_f4d0ea4a6c7215091539a68ac9e2d07c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያዊው ሳይንቲስት የ2025 የአፍሪካ ግብርና ባለራዕይ ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆኑ
12:57 13.11.2025 (የተሻሻለ: 13:04 13.11.2025) ኢትዮጵያዊው ሳይንቲስት የ2025 የአፍሪካ ግብርና ባለራዕይ ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆኑ
ጥላሁን አመዴ (ፕ/ር) በግብርናው ዘርፍ ላበረከቱት አስተዋፅኦ እውቅናው እንደተሰጣቸው ተጠቁሟል፡፡
ሳይንቲስቱ በአፈር ጤና፣ የአየር ጸባይን ታሳቢ ያደረገ ግብርናን ለማከናወን እና ቀጣይነት ያለው የምግብ ሥርዓትን በአፍሪካ እውን ለማድረግ ባከናወኗቸው ተግባራት እውቅና አግኝተዋል፡፡
ኢትዮጵያዊው ሳይንቲስት ከአሜሪካ የአፈር ሳይንስ ሶሳይቲ ያገኙት ሽልማት የመጀመሪያው ጥቁር አፍሪካዊ እንዳደረጋቸው የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X