https://amh.sputniknews.africa
#viral | በቬትናም 14 ሰዎችን ለሞት የዳረገ የጎርፍ አደጋ በርካታ ግዛቶችን አጥለቅልቋል
#viral | በቬትናም 14 ሰዎችን ለሞት የዳረገ የጎርፍ አደጋ በርካታ ግዛቶችን አጥለቅልቋል
Sputnik አፍሪካ
#viral | በቬትናም 14 ሰዎችን ለሞት የዳረገ የጎርፍ አደጋ በርካታ ግዛቶችን አጥለቅልቋል ቬትናምን ያጥለቀለቀው ከባድ ዝናብ ወንዞች ሞልተው እንዲፈሱ በማድረግ ከፍተኛ ጎርፍ አስከትሏል።በአደጋው ከሞቱት በተጨማሪ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች ቆስለዋል፤... 01.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-01T17:25+0300
2025-11-01T17:25+0300
2025-11-01T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/01/2058948_0:411:816:870_1920x0_80_0_0_20a908c8e5d418c64770b51dd508e5bc.jpg
#viral | በቬትናም 14 ሰዎችን ለሞት የዳረገ የጎርፍ አደጋ በርካታ ግዛቶችን አጥለቅልቋል ቬትናምን ያጥለቀለቀው ከባድ ዝናብ ወንዞች ሞልተው እንዲፈሱ በማድረግ ከፍተኛ ጎርፍ አስከትሏል።በአደጋው ከሞቱት በተጨማሪ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች ቆስለዋል፤ ከ110 ሺህ በላይ ቤቶች ፈራርሰዋል፤ ወደ 5 ሺህ ሄክታር የሚጠጋ የእርሻ መሬት ወድሟል። ነዋሪዎች በሺዎች የሚቆጠሩ ከብቶች እና የዶሮ እርባታም በጎርፉ ውሃ ተወስደውባቸዋል።በመንግሥት መግለጫ መሠረት፣ በዚህ ከባድ የአየር ሁኔታ ሳቢያ ቢያንስ 14 ሰዎች ሲሞቱ 34 ሌሎች ደግሞ ቆስለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
#viral | በቬትናም 14 ሰዎችን ለሞት የዳረገ የጎርፍ አደጋ በርካታ ግዛቶችን አጥለቅልቋል
Sputnik አፍሪካ
#viral | በቬትናም 14 ሰዎችን ለሞት የዳረገ የጎርፍ አደጋ በርካታ ግዛቶችን አጥለቅልቋል
2025-11-01T17:25+0300
true
PT1S

https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/01/2058948_0:334:816:946_1920x0_80_0_0_3a4c629cebcd6b43f50ea48fd3e3663d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia