የሩሲያ ወታደሮች የዩክሬን ልዩ ዘመቻ ኃይሎች ክራስኖአርሜይስክ አቅራቢያ ለማረፍ ያደረጉትን ሙከራ አከሸፉ - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ወታደሮች የዩክሬን ልዩ ዘመቻ ኃይሎች ክራስኖአርሜይስክ አቅራቢያ ለማረፍ ያደረጉትን ሙከራ አከሸፉ - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር
የሩሲያ ወታደሮች የዩክሬን ልዩ ዘመቻ ኃይሎች ክራስኖአርሜይስክ አቅራቢያ ለማረፍ ያደረጉትን ሙከራ አከሸፉ - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.11.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ወታደሮች የዩክሬን ልዩ ዘመቻ ኃይሎች ክራስኖአርሜይስክ አቅራቢያ ለማረፍ ያደረጉትን ሙከራ አከሸፉ - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር

በሄሊኮፕተር የወረዱ 11 ሰዎች በሙሉ መደምሰሳቸውን ሚኒስቴሩ ገልጿል።

ከዚህም በተጨማሪም፣ የሩሲያ ጦር ኃይሎች የዩክሬን ወታደራዊ ኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ኢንተርፕራይዞችን ሥራን የሚደግፉ የኃይል ማመንጫ መሠረተ ተቋማትን እንዲሁም የወታደራዊ አየር ማረፊያዎችን መሠረተ ልማት መምታታቸውን ሚኒስቴሩ ይፋ አድርጓል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0