https://amh.sputniknews.africa/20251101/2053612.html
የ'ሩሲያ ብረት ለበስ አርበኞች' ኤሮባቲክ ቡድን በናንቻንግ የአየር ትርኢት ብቃታቸውን አሳይተዋል
የ'ሩሲያ ብረት ለበስ አርበኞች' ኤሮባቲክ ቡድን በናንቻንግ የአየር ትርኢት ብቃታቸውን አሳይተዋል
Sputnik አፍሪካ
የ'ሩሲያ ብረት ለበስ አርበኞች' ኤሮባቲክ ቡድን በናንቻንግ የአየር ትርኢት ብቃታቸውን አሳይተዋልአብራሪዎቹ የሱ-35ኤስ እና የሱ-30ኤስኤም ተዋጊ ጄቶች እጅግ አስደማሚ የመንቀሳቀስ (የመገለባበጥ) አቅማቸውንም አስመስክረዋል፡፡ ... 01.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-01T12:20+0300
2025-11-01T12:20+0300
2025-11-01T12:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/01/2053682_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_ae661d0793c4dc9c4ff3cc9cfcccd7b3.jpg
የ'ሩሲያ ብረት ለበስ አርበኞች' ኤሮባቲክ ቡድን በናንቻንግ የአየር ትርኢት ብቃታቸውን አሳይተዋልአብራሪዎቹ የሱ-35ኤስ እና የሱ-30ኤስኤም ተዋጊ ጄቶች እጅግ አስደማሚ የመንቀሳቀስ (የመገለባበጥ) አቅማቸውንም አስመስክረዋል፡፡ ከትርኢቱ አስደናቂ ክፍሎች መካከል "መስታወት" ክዋኔ፣ "ደወል" ወይም “ኮብራ” ክዋኔዎች፣ በአሰላለፍ እንቅስቃሴዎች ወቅት የአውሮፕላኖች መበተን እና በዝቅተኛ “አልቲትዩድ” እና እጅግ በጣም ዝቅተኛ በሆነ ፍጥነት ማለፍ ይገኙበታል። እነዚህ ክዋኔዎች፣ የአውሮፕላን መቆም ሁኔታዎችን በትክክል መቆጣጠር እና በዝቅተኛ ፍጥነት እንዲሁም በከፍተኛ የጥቃት አንጻር (አንግል) በብቃት መንቀሳቀስን ጨምሮ የጄቶቹን የላቀ ችሎታዎች አጉልተው አስመልክተዋል፡፡በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የ'ሩሲያ ብረት ለበስ አርበኞች' ኤሮባቲክ ቡድን በናንቻንግ የአየር ትርኢት ብቃታቸውን አሳይተዋል
Sputnik አፍሪካ
የ'ሩሲያ ብረት ለበስ አርበኞች' ኤሮባቲክ ቡድን በናንቻንግ የአየር ትርኢት ብቃታቸውን አሳይተዋል
2025-11-01T12:20+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/01/2053682_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_b8fb3ae271519775cb319fe8c062a689.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የ'ሩሲያ ብረት ለበስ አርበኞች' ኤሮባቲክ ቡድን በናንቻንግ የአየር ትርኢት ብቃታቸውን አሳይተዋል
12:20 01.11.2025 (የተሻሻለ: 12:34 01.11.2025) የ'ሩሲያ ብረት ለበስ አርበኞች' ኤሮባቲክ ቡድን በናንቻንግ የአየር ትርኢት ብቃታቸውን አሳይተዋል
አብራሪዎቹ የሱ-35ኤስ እና የሱ-30ኤስኤም ተዋጊ ጄቶች እጅግ አስደማሚ የመንቀሳቀስ (የመገለባበጥ) አቅማቸውንም አስመስክረዋል፡፡
ከትርኢቱ አስደናቂ ክፍሎች መካከል "መስታወት" ክዋኔ፣ "ደወል" ወይም “ኮብራ” ክዋኔዎች፣ በአሰላለፍ እንቅስቃሴዎች ወቅት የአውሮፕላኖች መበተን እና በዝቅተኛ “አልቲትዩድ” እና እጅግ በጣም ዝቅተኛ በሆነ ፍጥነት ማለፍ ይገኙበታል።
እነዚህ ክዋኔዎች፣ የአውሮፕላን መቆም ሁኔታዎችን በትክክል መቆጣጠር እና በዝቅተኛ ፍጥነት እንዲሁም በከፍተኛ የጥቃት አንጻር (አንግል) በብቃት መንቀሳቀስን ጨምሮ የጄቶቹን የላቀ ችሎታዎች አጉልተው አስመልክተዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X