#viral | ከሀንግዡ ወደ ሴኡል ሲበር በነበረ የኤር ቻይና አውሮፕላን ላይ የእሳት አደጋ ተከሰተ

ሰብስክራይብ

#viral | ከሀንግዡ ወደ ሴኡል ሲበር በነበረ የኤር ቻይና አውሮፕላን ላይ የእሳት አደጋ ተከሰተ

እሳቱ የተነሳው በአንድ ተሳፋሪ ሻንጣ ውስጥ በነበረ ሊቲየም ባትሪ ምክንያት እንደሆነ ተዘግቧል።

የአውሮፕላኑ ሠራተኞች እሳቱን በፍጥነት የተቆጣጠሩ ሲሆን አውሮፕላኑ ወደ ሻንጋይ ፑዶንግ አውሮፕላን ማረፊያ እንዲዛወር ተደርጓል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0