https://amh.sputniknews.africa/20251018/1925282.html
ሩሲያ-አላስካ መተላለፊያ መስመር የአዋጭነት ጥናት እየተካሄደ ነው ሲሉ የሩሲያ ባለሥልጣን ተናገሩ
ሩሲያ-አላስካ መተላለፊያ መስመር የአዋጭነት ጥናት እየተካሄደ ነው ሲሉ የሩሲያ ባለሥልጣን ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ-አላስካ መተላለፊያ መስመር የአዋጭነት ጥናት እየተካሄደ ነው ሲሉ የሩሲያ ባለሥልጣን ተናገሩሩሲያን ከአላስካ የሚያገናኝመተላለፊያ (መሿለኪያ) መስመር ለመገንባት የሚያስችል የአዋጭነት ጥናት ከስድስት ወራት በፊት መጀመሩን የፕሬዝዳንት ፑቲን ልዩ... 18.10.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-10-18T14:58+0300
2025-10-18T14:58+0300
2025-10-18T15:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/12/1924614_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_b25f49f3ec6699076fda0b5f4ea61d9b.jpg
ሩሲያ-አላስካ መተላለፊያ መስመር የአዋጭነት ጥናት እየተካሄደ ነው ሲሉ የሩሲያ ባለሥልጣን ተናገሩሩሲያን ከአላስካ የሚያገናኝመተላለፊያ (መሿለኪያ) መስመር ለመገንባት የሚያስችል የአዋጭነት ጥናት ከስድስት ወራት በፊት መጀመሩን የፕሬዝዳንት ፑቲን ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ዲሚትሪቭ በኤክስ ማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል።ዲሚትሪቭ በተጨማሪም የሩሲያና የቻይና የባቡር ድልድይ ስኬትን አጉልተው አሳይተዋል፤ በዚህም የጭነት መስመሮችን ከ700 ኪሎ ሜትር በላይ በማሳጠር እንደ ስኬታማ የመሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ምሳሌነት አቅርበውታል።የመጀመሪያው ምስል በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ነው በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/12/1924614_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_80da488b41f34a3b00eb28c33888fe4d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ-አላስካ መተላለፊያ መስመር የአዋጭነት ጥናት እየተካሄደ ነው ሲሉ የሩሲያ ባለሥልጣን ተናገሩ
14:58 18.10.2025 (የተሻሻለ: 15:04 18.10.2025) ሩሲያ-አላስካ መተላለፊያ መስመር የአዋጭነት ጥናት እየተካሄደ ነው ሲሉ የሩሲያ ባለሥልጣን ተናገሩ
ሩሲያን ከአላስካ የሚያገናኝመተላለፊያ (መሿለኪያ) መስመር ለመገንባት የሚያስችል የአዋጭነት ጥናት ከስድስት ወራት በፊት መጀመሩን የፕሬዝዳንት ፑቲን ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ዲሚትሪቭ በኤክስ ማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል።
ዲሚትሪቭ በተጨማሪም የሩሲያና የቻይና የባቡር ድልድይ ስኬትን አጉልተው አሳይተዋል፤ በዚህም የጭነት መስመሮችን ከ700 ኪሎ ሜትር በላይ በማሳጠር እንደ ስኬታማ የመሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ምሳሌነት አቅርበውታል።
የመጀመሪያው ምስል በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ነው
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X