#viral | የነፍስ አድን በአንታርክቲክ ፡ የሩሲያ ሳይንቲስቶች የፔንግዊን መንጋ ጫጩትን ከበረዶ ወጥመድ ታደገዋል

ሰብስክራይብ

#viral | የነፍስ አድን በአንታርክቲክ ፡ የሩሲያ ሳይንቲስቶች የፔንግዊን መንጋ ጫጩትን ከበረዶ ወጥመድ ታደገዋል

በሩሲያ ሚርኒ ጣቢያ አቅራቢያ በተከሰተ ወጀብ አንድ ትንሽዬ ፔንግዊን ባለበት መንቀሳቀስ ያቅተዋል፤ የሰውነቱ ሙቀት በረዶውን በማቅለጥ ዙርያው ወደ በረዶ ቅርፊት መለወጡን የአርክቲክ እና አንታርክቲክ ምርምር ኢንስቲትዩት አስታውቋል።

ጫጩቱ ማምለጥ ባለመቻሉ በተመራማሪዎቹ ነፃ ወጥቶ በእርጋታ ወደ አጋሮቹ በሰላም መመለሱን ኢንስቲትዩቱ አክሎ ገልጿል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0