ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ኩባንያ በመላ ናይጄሪያ ነፃ የነዳጅ ማጓጓዝ አገልግሎት ሊሰጥ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ኩባንያ በመላ ናይጄሪያ ነፃ የነዳጅ ማጓጓዝ አገልግሎት ሊሰጥ ነው
ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ኩባንያ በመላ ናይጄሪያ ነፃ የነዳጅ ማጓጓዝ አገልግሎት ሊሰጥ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.09.2025
ሰብስክራይብ

ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ኩባንያ በመላ ናይጄሪያ ነፃ የነዳጅ ማጓጓዝ አገልግሎት ሊሰጥ ነው

ኩባንያው ከመስከረም 5 ጀምሮ በአቡጃ፣ ኤዶ፣ ሪቨርስ፣ ዴልታ፣ ክዋራ፣ ሌጎስ እና በደቡብ ምዕራብ አካባቢዎች የነዳጅ ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ቅናሽ እንደሚያደርግም አስታውቋል፡፡

"በሀገሪቱ ያሉ ሁሉም የነዳጅ ማደያ ጣቢያ ባለቤቶች ለነፃ ማጓጓዣውና ለሌሎችም ጥቅሞች መመዝግብ ይችላሉ" ሲል ኩባንያው ገልጿል፡፡

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0