#viral | የጀርመን እስር ቤት ያልተሳካ የማምለጥ ሙከራ፦ ወጣቱ እስረኛ በሽቦ አጥር ውስጥ ተጣብቆ ውጥኑን ሳያሳካ ቀርቷል

ሰብስክራይብ

#viral  | የጀርመን እስር ቤት ያልተሳካ የማምለጥ ሙከራ፦ ወጣቱ እስረኛ በሽቦ አጥር ውስጥ ተጣብቆ ውጥኑን ሳያሳካ ቀርቷል

ፖሊሶችን ሲሳደብ የነበረው እድለ ቢሱ እስረኛ፤ የድንገተኛ ድንኳን ላይ ካረፈ በኋላ ተይዟል። በወህኒ ቤት ሆስፒታል ከታከመ በኋላ ወደ ክፍሉ ተመልሷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0