ዩክሬንን ጨምሮ ማንኛውም ሀገር የራሱን የፀጥታ ስርዓት የመምረጥ መብት አለው፤ ነገር ግን በሩሲያ ኪሳራ አይደለም - ፑቲን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዩክሬንን ጨምሮ ማንኛውም ሀገር የራሱን የፀጥታ ስርዓት የመምረጥ መብት አለው፤ ነገር ግን በሩሲያ ኪሳራ አይደለም - ፑቲን
ዩክሬንን ጨምሮ ማንኛውም ሀገር የራሱን የፀጥታ ስርዓት የመምረጥ መብት አለው፤ ነገር ግን በሩሲያ ኪሳራ አይደለም - ፑቲን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.09.2025
ሰብስክራይብ

ዩክሬንን ጨምሮ ማንኛውም ሀገር የራሱን የፀጥታ ስርዓት የመምረጥ መብት አለው፤ ነገር ግን በሩሲያ ኪሳራ አይደለም - ፑቲን

ሩሲያ የምትዋጋው ለግዛቶች ብቻ ሳይሆን፤ የሰዎችን በራስ ቋንቋ የመናገር እና በባሕላቸው የመኖር መብት ለማስከበር ነው ሲሉ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ተናግረዋል።

በሕዝበ ውሳኔ ወደ ሩሲያ መቀላቀል እንደሚፈልጉ የገለፁ ሰዎች አስተያየት ማክበር አስፈላጊ ነው ያሉት ፑቲን፤ ዲሞክራሲ ማለት ይህ ነው ሲሉም አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0