ሩሲያ በቩሲች መሪነት ሰርቢያ የምትከተለውን የነፃ ፓለቲካ አካሄድ ታከብራለች - ፑቲን

ሰብስክራይብ

ሩሲያ በቩሲች መሪነት ሰርቢያ የምትከተለውን የነፃ ፓለቲካ አካሄድ ታከብራለች - ፑቲን

ፕሬዝዳንት ፑቲን ከሰርቢያ አቻቸው አሌክሳንደር ቩሲች ጋር በቻይና መወያየታቸውን የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ዘግቧል፡፡

በሞስኮ እና ቤልግሬድ መካከል ያለው ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለሁለቱም ሀገራት ጥሩ ውጤት ያመጣል ሲሉ ፑቲን ተናግረዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0