ጤነኛ የሆነ የትኛወም ሰው ሩሲያ ማንንም እንደማታጠቃ በትክክል ያውቃል -ፑቲን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱጤነኛ የሆነ የትኛወም ሰው ሩሲያ ማንንም እንደማታጠቃ በትክክል ያውቃል -ፑቲን
ጤነኛ የሆነ የትኛወም ሰው ሩሲያ ማንንም እንደማታጠቃ በትክክል ያውቃል -ፑቲን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.09.2025
ሰብስክራይብ

ጤነኛ የሆነ የትኛወም ሰው ሩሲያ ማንንም እንደማታጠቃ በትክክል ያውቃል -ፑቲን

ፑቲን በቻይና ከስሎቫክያ ጠቅላይ ሚንስትር ጋር ባደረጉት ስብሰባ ስለምዕራቡ ዓለም ሩሲያ አውሮፓን ልታጠቃ አቅዳለች የሚል ረብሻ በሰጡት አስተያየት፤ “አነሱ (ምዕራባውያን) በተረት እና ማስፈራራት የተካኑ ናቸው” ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0