https://amh.sputniknews.africa
ለኮትዲቯር ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ 60 እጩዎች እንደሚወዳደሩ የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን አስታወቀ
ለኮትዲቯር ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ 60 እጩዎች እንደሚወዳደሩ የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ለኮትዲቯር ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ 60 እጩዎች እንደሚወዳደሩ የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን አስታወቀ በምርጫው የሚወዳደሩ ግለሰቦች መረጃ፤ በሥልጣን ላይ የሚገኙትን የ83 ዓመቱን አላሳን ኡታራን አካቶ ለሕገ-መንግስት ምክር ቤት እንደሚቀርብ እና የመጨረሻዎቹ... 28.08.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-08-28T19:37+0300
2025-08-28T19:37+0300
2025-08-28T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/1c/1409170_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_18f68344e726abe6f69b00861bded089.jpg
ለኮትዲቯር ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ 60 እጩዎች እንደሚወዳደሩ የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን አስታወቀ በምርጫው የሚወዳደሩ ግለሰቦች መረጃ፤ በሥልጣን ላይ የሚገኙትን የ83 ዓመቱን አላሳን ኡታራን አካቶ ለሕገ-መንግስት ምክር ቤት እንደሚቀርብ እና የመጨረሻዎቹ እጩዎች በመጪው ጷጉሜ አምስት እንደሚታወቁ ኮሚሽኑ ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን አስታውቋል። የኮትዲቯር ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጥቅምት 15፣ 2018 ዓ.ም እንዲካሄድ ቀነ ቀጠሮ ተቆርጦለታል።በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/1c/1409170_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_96cb73259ee87e3e92e43cdbed242316.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ለኮትዲቯር ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ 60 እጩዎች እንደሚወዳደሩ የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን አስታወቀ
19:37 28.08.2025 (የተሻሻለ: 19:44 28.08.2025) ለኮትዲቯር ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ 60 እጩዎች እንደሚወዳደሩ የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን አስታወቀ
በምርጫው የሚወዳደሩ ግለሰቦች መረጃ፤ በሥልጣን ላይ የሚገኙትን የ83 ዓመቱን አላሳን ኡታራን አካቶ ለሕገ-መንግስት ምክር ቤት እንደሚቀርብ እና የመጨረሻዎቹ እጩዎች በመጪው ጷጉሜ አምስት እንደሚታወቁ ኮሚሽኑ ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን አስታውቋል።
የኮትዲቯር ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጥቅምት 15፣ 2018 ዓ.ም እንዲካሄድ ቀነ ቀጠሮ ተቆርጦለታል።
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X