የኪዬቭ አገዛዝ የዩክሬን ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ከሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ጋር ግንኙነት አላት ሲል ፈረጀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኪዬቭ አገዛዝ የዩክሬን ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ከሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ጋር ግንኙነት አላት ሲል ፈረጀ
የኪዬቭ አገዛዝ የዩክሬን ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ከሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ጋር ግንኙነት አላት ሲል ፈረጀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.08.2025
ሰብስክራይብ

የኪዬቭ አገዛዝ የዩክሬን ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ከሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ጋር ግንኙነት አላት ሲል ፈረጀ

እርምጃው ፍርድ ቤቶች ሙሉ ለሙሉ የዩክሬን ቤተ-ክርስቲያንን እንዲያግዱ በር የሚከፍት ነው።

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛኻሮቫ ኪዬቭ "በኦርቶዶክስ ዩክሬናውያን ላይ አዲስ ጥቃት እና ጭቆና ለመክፈት" መንገድ እየፈለገች ነው ሲሉ በሐምሌ ወር መክሰሳቸው ይታወሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0