https://amh.sputniknews.africa
“በአፍሪካ ለሩሲያ የንግድ ስኬት ‘የግል ትስስር’ ቁልፍ ነው”
“በአፍሪካ ለሩሲያ የንግድ ስኬት ‘የግል ትስስር’ ቁልፍ ነው”
Sputnik አፍሪካ
“በአፍሪካ ለሩሲያ የንግድ ስኬት ‘የግል ትስስር’ ቁልፍ ነው”"ስሜታዊ ትስስርን ለመፍጠር የተለያዩ ማህበራዊ ዝግጅቶች ላይ መገኘት፣ መጠያየቅ እና የጋራ የምግብ ዝግጅቶችን ማዘጋጀት አስፈላጊ ነው" ሲሉ የናይሮቢ የሩሲያ ንግድ ቤት ኃላፊ አና ሴምዮኖቫ... 25.08.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-08-25T12:34+0300
2025-08-25T12:34+0300
2025-08-25T12:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/19/1379973_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_96d780a8d8374af0fe8b4cf6cb9aed13.jpg
“በአፍሪካ ለሩሲያ የንግድ ስኬት ‘የግል ትስስር’ ቁልፍ ነው”"ስሜታዊ ትስስርን ለመፍጠር የተለያዩ ማህበራዊ ዝግጅቶች ላይ መገኘት፣ መጠያየቅ እና የጋራ የምግብ ዝግጅቶችን ማዘጋጀት አስፈላጊ ነው" ሲሉ የናይሮቢ የሩሲያ ንግድ ቤት ኃላፊ አና ሴምዮኖቫ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። የሩሲያን የንግድ ሥራ ብቻ ሳይሆን የሩሲያን ባሕል ማስተዋወቅም አስፈላጊ ነው ሲሉ አክለዋል።"ሀገሪቱን እየዞርን የሩሲያ ቋንቋና ሥነ-ጽሁፎችን በትምህርት ቤቶች ውስጥ እና የሩሲያ ባሕልን በተመለከተ ሴሚናሮችን እናዘጋጃለን። በአንድ ራቅ ያለ መንደር ውስጥም የእግር ኳስ ውድድር አዘጋጅተናል" ሲሉ ሴምዮኖቫ ተናግረዋል።በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/19/1379973_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_50dac6b878ec44b978b11a0f508832a5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
“በአፍሪካ ለሩሲያ የንግድ ስኬት ‘የግል ትስስር’ ቁልፍ ነው”
12:34 25.08.2025 (የተሻሻለ: 12:44 25.08.2025) “በአፍሪካ ለሩሲያ የንግድ ስኬት ‘የግል ትስስር’ ቁልፍ ነው”
"ስሜታዊ ትስስርን ለመፍጠር የተለያዩ ማህበራዊ ዝግጅቶች ላይ መገኘት፣ መጠያየቅ እና የጋራ የምግብ ዝግጅቶችን ማዘጋጀት አስፈላጊ ነው" ሲሉ የናይሮቢ የሩሲያ ንግድ ቤት ኃላፊ አና ሴምዮኖቫ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
የሩሲያን የንግድ ሥራ ብቻ ሳይሆን የሩሲያን ባሕል ማስተዋወቅም አስፈላጊ ነው ሲሉ አክለዋል።
"ሀገሪቱን እየዞርን የሩሲያ ቋንቋና ሥነ-ጽሁፎችን በትምህርት ቤቶች ውስጥ እና የሩሲያ ባሕልን በተመለከተ ሴሚናሮችን እናዘጋጃለን። በአንድ ራቅ ያለ መንደር ውስጥም የእግር ኳስ ውድድር አዘጋጅተናል" ሲሉ ሴምዮኖቫ ተናግረዋል።
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X