https://amh.sputniknews.africa
የኒጀሯ መዲና ኒያሜ የሳህለ ሀገራት ጥምረት የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ወድድር አዘጋጀች፤ ሩሲያ በክብር እንግዳነት ተሳትፋለች
የኒጀሯ መዲና ኒያሜ የሳህለ ሀገራት ጥምረት የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ወድድር አዘጋጀች፤ ሩሲያ በክብር እንግዳነት ተሳትፋለች
Sputnik አፍሪካ
የኒጀሯ መዲና ኒያሜ የሳህለ ሀገራት ጥምረት የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ወድድር አዘጋጀች፤ ሩሲያ በክብር እንግዳነት ተሳትፋለች ዛሬ የኒያሜ ጄኔራል ኮንቼ ስታዲየም ከስምንት የኒጀር ክልሎች የተውጣጡ አትሌቶች በሩጫ፣ በዝላይ እና በጦር ውርወራ ባደረጉት... 01.08.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-08-01T16:42+0300
2025-08-01T16:42+0300
2025-08-01T16:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/01/1137205_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_8a89c356eb63b32941ebb8d29619006b.jpg
የኒጀሯ መዲና ኒያሜ የሳህለ ሀገራት ጥምረት የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ወድድር አዘጋጀች፤ ሩሲያ በክብር እንግዳነት ተሳትፋለች ዛሬ የኒያሜ ጄኔራል ኮንቼ ስታዲየም ከስምንት የኒጀር ክልሎች የተውጣጡ አትሌቶች በሩጫ፣ በዝላይ እና በጦር ውርወራ ባደረጉት ፉክክር ደምቆ ነበር ሲል የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ገልጿል።ለአራት ቀናት የሚቆየው ይህ ውድድር እሁድ በሳህል ሀገራት ጥምረት የአትሌቲክስ ዋንጫ ፍጻሜውን የሚያገኝ ሲሆን የጥምረቱ ሀገራት አትሌቶች እና የሩሲያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ልዑካን “ጠንካራ የስፖርት ወዳጅነት እንቅስቃሴ” ለማድረግ ይገናኛሉ ሲሉ የኒጀር አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ማሃመድ ሙሳ ገደል ተናግረዋል።አምስት የሩሲያ አትሌቶች በዚህ በጉጉት በሚጠበቀው ውድድር ላይ ይሳተፋሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኒጀሯ መዲና ኒያሜ የሳህለ ሀገራት ጥምረት የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ወድድር አዘጋጀች፤ ሩሲያ በክብር እንግዳነት ተሳትፋለች
Sputnik አፍሪካ
የኒጀሯ መዲና ኒያሜ የሳህለ ሀገራት ጥምረት የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ወድድር አዘጋጀች፤ ሩሲያ በክብር እንግዳነት ተሳትፋለች
2025-08-01T16:42+0300
true
PT1S

https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/01/1137205_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_f1953fe9efca3aa76d86eb7e6dd7d902.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia