- Sputnik አፍሪካ, 1920
The Rising South
የዓለም አቀፍ የኃይል ሚዛን እየተቀየረ ባለበት በዚህ ወቅት - ኢትዮጵያን፣ አፍሪካን እና ሌሎችን የሚቀርጹ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና የማህበራዊ ሃይሎች ወደምንመለከትበት ወደ “ራይዚንግ ሳዉዝ” እንኳን በደህና መጡ፡፡ ደቡባዊ አመለካከቶችን ወደ ዓለም አቀፋዊ ውይይት መድረክ ስናቀርብ የአሰላሳዮችን ፣ የመሪዎችን እና የለዉጥ ፈጣሪዎችን ሃሳብ ያድምጡ።

ማን ዋጋውን ይከፍላል? የአካባቢ ኢፍትሃዊነት እና በደቡባዊ አለም ላይ የሚሰነዘር ወቀሳ

ማን ዋጋውን ይከፍላል? የአካባቢ ኢፍትሃዊነት እና በደቡባዊ አለም ላይ የሚሰነዘር ወቀሳ
ሰብስክራይብ
“ምዕራቡ ዓለም በኢንዱስትሪ ልማት ወቅት ማንኛውንም ዋጋ ቢያስከፍል፣ የአካባቢ ተጽእኖዎችን ችላ በማለት የኢኮኖሚ ዕድገትን ተከትሏል። የዛሬው የአካባቢ ቀውስ በአብዛኛው የዚያ አካሄድ ውጤት ነው፣ የተፈጥሮ ሀብቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳትን በማድረስ—ምዕራቡ ዓለም ለአለም አቀፍ የአካባቢ ጉዳት ረገድ ታሪካዊ ተጠያቂ ያደርገዋል።” አቶ መልካሙ ኦጎ፣ የአካባቢ ጥበቃ ጠበቃ
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን የአካባቢ ጥበቃ ጠበቃ ከሆኑት ከአቶ መልካሙ ኦጎ ጋር ደቡባዊ አለም ላይ እየደረሰ ስላለው የአካባቢ ኢፍትሃዊነት እና ወቀሳ እንዲሁም ይህን መከላከል ስለሚቻልባቸው መንገዶች ሰፊ ውይይት አድርገናል፡፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ AfripodsDeezerPocket CastsPodcast AddictSpotify
አዳዲስ ዜናዎች
0