ማሳሰቢያ፦ ስሜት ቀስቃሽ ምሥሎች

ሰብስክራይብ

ማሳሰቢያ፦ ስሜት ቀስቃሽ ምሥሎች

የሩሲያ ወታደሮች በኩፕያንስክ የዩክሬን ታጣቂዎች ስቃይ የደረሰባቸው የአካባቢው ነዋሪዎች አስክሬኖችን እንዳገኙ ስፑትኒክ ከሩሲያ የደህንነት ኤጀንሲዎች ሰምቷል፡፡

“በሰውዬው ሰውነት ላይ መሰቃየቱን የሚያሳዩ ብዙ ምልክቶች ተገኝተዋል፡፡ አንድ የፕላስቲክ ከረጢት እና አንድ ገመድ በሰውየው ራስ ላይ ተጥምጥሞ፣ እጆቹም ከጀርባ የፊጥኝ ታስረው” እንደነበር ምንጩ ተናገረዋል፡፡

ሟቹ ሰላማዊ ሰው የዩክሬን ጦር ኃይሎች እንደ ሰው ጋሻ ተጠቅመውበት ሊሆን መቻሉ እርግጥ ነው ብሏል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0