#viral| ድምጽ አልባ ተቃውሞ፦ በፓርላማ አፈ-ጉባኤዎች ዓለም አቀፍ ጉባኤ ላይ ንግግር ሲያደረጉ በሦስት ሀገራት ጆሮ የተነፈጉት የእስራኤል ፓርላማ አፈ-ጉባኤ

ሰብስክራይብ

#viral| ድምጽ አልባ ተቃውሞ፦ በፓርላማ አፈ-ጉባኤዎች ዓለም አቀፍ ጉባኤ ላይ ንግግር ሲያደረጉ በሦስት ሀገራት ጆሮ የተነፈጉት የእስራኤል ፓርላማ አፈ-ጉባኤ

በማኅበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ የሚገኝ ተንቀሳቃሽ ምሥል የእስራኤል ክኔሴት አፈ-ጉባኤ አሚር ኦሃና ንግግራቸውን ሲጀምሩ የኢራን፣ የየመን እና የፍልስጤም ልዑካን ከመሰበሰቢያው አዳራሽ ሲወጡ ያሳያል።

ጄኔቫ፣ ስዊዘርላንድ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0