https://amh.sputniknews.africa
ሮሳቶም በታንዛኒያ የሙከራ የዩራኒየም ጣቢያ አስጀመረ
ሮሳቶም በታንዛኒያ የሙከራ የዩራኒየም ጣቢያ አስጀመረ
Sputnik አፍሪካ
ሮሳቶም በታንዛኒያ የሙከራ የዩራኒየም ጣቢያ አስጀመረ የሩሲያ መንግሥት የኒውክሌር ኮርፖሬሽን ሮሳቶም በማንትራ ታንዛኒያ ተቀጥላ ኩባንያው በኩል ነው የሙከራ ጣቢያውን ይፋ ያደረገው፡፡ ተቋሙ በዓመት እስከ 3 ሺህ ቶን ዩራኒየም የማምረት አቅም ባለው... 30.07.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-07-30T19:23+0300
2025-07-30T19:23+0300
2025-07-30T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/1e/1112885_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_911f1d3d7930ada2f4de8a0b77532797.jpg
ሮሳቶም በታንዛኒያ የሙከራ የዩራኒየም ጣቢያ አስጀመረ የሩሲያ መንግሥት የኒውክሌር ኮርፖሬሽን ሮሳቶም በማንትራ ታንዛኒያ ተቀጥላ ኩባንያው በኩል ነው የሙከራ ጣቢያውን ይፋ ያደረገው፡፡ ተቋሙ በዓመት እስከ 3 ሺህ ቶን ዩራኒየም የማምረት አቅም ባለው ፋብሪካ የዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች ሙከራ ያደርጋለ፡፡ ግንባታው በ2026 መጀመሪያ ተጀምሮ በ2029 ሥራ ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የሮሳቶም ዋና ዳይሬክተር አሌክሲ ሊካቼቭ "ሮሳቶም የታንዛኒያን ልዩ የጂኦሎጂያዊ እምቅ አቅም ለማዳበር፣ የላቁ የዩራኒየም ማቀነባበሪያ ቴክኖሎጂዎችን ያቀርባል" ብለዋል፡፡ "ማን ያውቃል፤ ምናልባትም አዳዲስ የዩራኒየም ክምችቶች ይገኙ ይሆናል፤ ምናልባትም ይህን የዩራኒየም ጥምረታችን ወደ ጎረቤት ሀገራት እናሰፋ ይሆናል" ሲሉ ፍንጭ ሰጥተዋል፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሮሳቶም በታንዛኒያ የሙከራ የዩራኒየም ጣቢያ አስጀመረ
Sputnik አፍሪካ
ሮሳቶም በታንዛኒያ የሙከራ የዩራኒየም ጣቢያ አስጀመረ
2025-07-30T19:23+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/1e/1112885_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_bb8a01290d8ede260ad1f47163b7afd9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሮሳቶም በታንዛኒያ የሙከራ የዩራኒየም ጣቢያ አስጀመረ
19:23 30.07.2025 (የተሻሻለ: 19:24 30.07.2025) ሮሳቶም በታንዛኒያ የሙከራ የዩራኒየም ጣቢያ አስጀመረ
የሩሲያ መንግሥት የኒውክሌር ኮርፖሬሽን ሮሳቶም በማንትራ ታንዛኒያ ተቀጥላ ኩባንያው በኩል ነው የሙከራ ጣቢያውን ይፋ ያደረገው፡፡
ተቋሙ በዓመት እስከ 3 ሺህ ቶን ዩራኒየም የማምረት አቅም ባለው ፋብሪካ የዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች ሙከራ ያደርጋለ፡፡ ግንባታው በ2026 መጀመሪያ ተጀምሮ በ2029 ሥራ ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
የሮሳቶም ዋና ዳይሬክተር አሌክሲ ሊካቼቭ "ሮሳቶም የታንዛኒያን ልዩ የጂኦሎጂያዊ እምቅ አቅም ለማዳበር፣ የላቁ የዩራኒየም ማቀነባበሪያ ቴክኖሎጂዎችን ያቀርባል" ብለዋል፡፡ "ማን ያውቃል፤ ምናልባትም አዳዲስ የዩራኒየም ክምችቶች ይገኙ ይሆናል፤ ምናልባትም ይህን የዩራኒየም ጥምረታችን ወደ ጎረቤት ሀገራት እናሰፋ ይሆናል" ሲሉ ፍንጭ ሰጥተዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X