https://amh.sputniknews.africa
የምግብ ቅኝ ግዛት እና የአፍሪካ የምግብ ሉዓላዊነት ፍልሚያ
የምግብ ቅኝ ግዛት እና የአፍሪካ የምግብ ሉዓላዊነት ፍልሚያ
Sputnik አፍሪካ
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ መሰናዶ በአፍሪካ የምግብ ሉዓላዊነት ህብረት /AFSA/ ዋና አስተባባሪ ሚሊዮን በላይ (ዶ/ር) ጋብዘናቸዋል ፤ ዉይይትም እናደርጋለን። 29.07.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-07-29T17:00+0300
2025-07-29T17:00+0300
2025-07-29T17:00+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/1d/1098811_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_4fc5488d7f36c951463b99d47f3b58d0.png
የምግብ ቅኝ ግዛት እና የአፍሪካ የምግብ ሉዓላዊነት ፍልሚያ
Sputnik አፍሪካ
"የውጭ ኩባንያዎች እና የውጭ መንግስታት በዘረመል የተሻሻሉ ሰብሎችን በዋናነት ይቆጣጠራሉ። በእነሱ ቁጥጥር ስር ናቸው። ምናልባት በነጻ ይሰጡናል ማለት ትችል ይሆናል። አንዴ መጠቀም ከጀመርክ በኋላ ግን፣ በብዙ ሌሎች ሀገራት ዘንድ እንዳየነው፣ የእነዚህ ሰብሎች ምርታማነት ይቀንሳል፣ በአካባቢያዊ ስነ-ምህዳር፣ በነፍሳት፣ እንስሳት እና በሌሎችም ይጠቃሉ። [...] የእጅ አዙር ቅኝ ገዢዎች በአፍሪካ ድህነትን አልቀነሱም፣ የተመጣጠነ ምግብ እጥረትን አላጠፉም፣ የገበሬዎችንም ገቢ አልጨመሩም። ያደረጉት ነገር በአፍሪካ ውስጥ ያሉ ወሳኝ፣ ወሳኝ ምግቦችን መተካት ወይም መቀነስ ነው።”
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ መሰናዶ በአፍሪካ የምግብ ሉዓላዊነት ህብረት /AFSA/ ዋና አስተባባሪ ሚሊዮን በላይ (ዶ/ር) ጋብዘናቸዋል ፤ ዉይይትም እናደርጋለን።
የሚመረቱ፣ የሚበስሉ እና ከምንመገበውም ምግብ ጀርባ ያለ ድብቅ ፖለቲካም እንፈትሻለን።
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ መሰናዶ በአፍሪካ የምግብ ሉዓላዊነት ህብረት /AFSA/ ዋና አስተባባሪ ሚሊዮን በላይ (ዶ/ር) ጋብዘናቸዋል ፤ ዉይይትም እናደርጋለን።የሚመረቱ፣ የሚበስሉ እና ከምንመገበውም ምግብ ጀርባ ያለ ድብቅ ፖለቲካም እንፈትሻለን።ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Afripods – Deezer – Pocket Casts – Podcast Addict – Spotify
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/1d/1098811_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_b1b328beb56468366859a5c88b4c65ee.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио