https://amh.sputniknews.africa
#SovereigntySources | ገዳይ ግን ቀድመው የሚከላከሉት፦ የኢትዮጵያ ትግል ከጉበት በሽታ ጋር
#SovereigntySources | ገዳይ ግን ቀድመው የሚከላከሉት፦ የኢትዮጵያ ትግል ከጉበት በሽታ ጋር
Sputnik አፍሪካ
#SovereigntySources | ገዳይ ግን ቀድመው የሚከላከሉት፦ የኢትዮጵያ ትግል ከጉበት በሽታ ጋር “ባለን መረጃ መሠረት የጉበት በሽታ ከባድ ችግር ነው። ምናልባት ተኝቶ ህክምና ከሚገቡት 12% የሚሆኑ ታካሚዎች ከጉበት በሽታ ቫይረስ ጋር የሚዛመዱ... 28.07.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-07-28T18:45+0300
2025-07-28T18:45+0300
2025-07-28T18:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/1092023.jpg?1753718043
#SovereigntySources | ገዳይ ግን ቀድመው የሚከላከሉት፦ የኢትዮጵያ ትግል ከጉበት በሽታ ጋር “ባለን መረጃ መሠረት የጉበት በሽታ ከባድ ችግር ነው። ምናልባት ተኝቶ ህክምና ከሚገቡት 12% የሚሆኑ ታካሚዎች ከጉበት በሽታ ቫይረስ ጋር የሚዛመዱ ሲሆን በሆስፒታል ውስጥ የሟቾችን መጠን በተመለከተ 30 ወይም 31% ሟቾች በቀጥታ ከጉበት በሽታ ቫይረስ ጋር የተገናኙ ናቸው።” በዚህ የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም፣ አቅራቢው የዓለም የጉበት በሽታ ቀንን መሠረት በማድረግ በዓለም ላይ ገዳይ ከሆኑ ተላላፊ በሽታዎች አንዱ ስለሆነው የጉበት በሽታ እና ቫይረሱን ለማጥፋት ኢትዮጵያ እያደረገች ስላለችው ትግል ለመወያየት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጨጓራ እና ሄፓቶሎጂስት ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር ረዘነ በርሄን ጋብዟቸዋል። በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ ፕሮግራም ያዳምጡ:ከቴሌግራም ሳይወጡ ፕሮግራሙን ያዳምጡ በድረ ገጻችን ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Afripods – Deezer – Pocket Casts – Podcast Addict – Spotify ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
#SovereigntySources | ገዳይ ግን ቀድመው የሚከላከሉት፦ የኢትዮጵያ ትግል ከጉበት በሽታ ጋር
18:45 28.07.2025 (የተሻሻለ: 18:54 28.07.2025) #SovereigntySources | ገዳይ ግን ቀድመው የሚከላከሉት፦ የኢትዮጵያ ትግል ከጉበት በሽታ ጋር
“ባለን መረጃ መሠረት የጉበት በሽታ ከባድ ችግር ነው። ምናልባት ተኝቶ ህክምና ከሚገቡት 12% የሚሆኑ ታካሚዎች ከጉበት በሽታ ቫይረስ ጋር የሚዛመዱ ሲሆን በሆስፒታል ውስጥ የሟቾችን መጠን በተመለከተ 30 ወይም 31% ሟቾች በቀጥታ ከጉበት በሽታ ቫይረስ ጋር የተገናኙ ናቸው።”
በዚህ የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም፣ አቅራቢው የዓለም የጉበት በሽታ ቀንን መሠረት በማድረግ በዓለም ላይ ገዳይ ከሆኑ ተላላፊ በሽታዎች አንዱ ስለሆነው የጉበት በሽታ እና ቫይረሱን ለማጥፋት ኢትዮጵያ እያደረገች ስላለችው ትግል ለመወያየት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጨጓራ እና ሄፓቶሎጂስት ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር ረዘነ በርሄን ጋብዟቸዋል።
በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ ፕሮግራም ያዳምጡ:
ከቴሌግራም ሳይወጡ ፕሮግራሙን ያዳምጡ
በድረ ገጻችን
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Afripods – Deezer – Pocket Casts – Podcast Addict – Spotify
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X