#viral |ሩሲያ 20 የጠፈር መንኮራኩሮችን የያዘ ሶዩዝ ሮኬት አስወነጨፈች

ሰብስክራይብ

#viral |ሩሲያ 20 የጠፈር መንኮራኩሮችን የያዘ ሶዩዝ ሮኬት አስወነጨፈች

ዛሬ ጠዋት የተወነጨፈዉ ሮኬት በርካታ ሳተላይቶችን ተሸክሟል፦

የጠፈር የአየር ሁኔታን ለመከታተል የሚያገለግሉ ሁለት ሳተላይቶች፣

የምድር ምስል ለማንሳት፣ የአውሮፕላን ወይም የመርከብ እንቅስቃሴን ለመከታተል እና የጠፈር ምርምር ለማካሄድ የሚያገለግሉ 18 ትናንሽ ሳተላይቶች፣

ከሳተላይቶቹ አንዱ የኢራን ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ#viral |ሩሲያ 20 የጠፈር መንኮራኩሮችን የያዘ ሶዩዝ ሮኬት አስወነጨፈች
#viral |ሩሲያ 20 የጠፈር መንኮራኩሮችን የያዘ ሶዩዝ ሮኬት አስወነጨፈች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.07.2025
አዳዲስ ዜናዎች
0