ፑቲን የኒውክሌር ባሊስቲክ ሚሳኤል ተሸካሚ ሰርጓጅ መርከብ በሆነችው ክኒያዝ ፖዝሃርስኪ በተካሄደው የባንዲራ መስቀል ሥነ-ሥርዓት ላይ ተሳተፉ

ሰብስክራይብ

ፑቲን የኒውክሌር ባሊስቲክ ሚሳኤል ተሸካሚ ሰርጓጅ መርከብ በሆነችው ክኒያዝ ፖዝሃርስኪ በተካሄደው የባንዲራ መስቀል ሥነ-ሥርዓት ላይ ተሳተፉ

የ "ቦሬይ-ኤ" ፕሮጀክት የሚሳኤል ተሸካሚ ሰርጓጅ መርከቦች፤ የባሕር ስትራቴጂካዊ የኒውክሌር ኃይሎች የጀርባ አጥንት ናቸው፤ በዘመናዊ አቅማቸውም በሚቀጥሉት አስርት ዓመታት ውስጥ የሀገሪቱን ደህንነት ያረጋግጣሉ ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል።

በቪዲዮው መጨረሻ በኒውክሌር ሰርጓጅ መርከብ ክኒያዝ ፖዝሃርስኪ ላይ የተካሄደው ባንዲራ የመስቀል ሥነ-ሥርዓት ይታያል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0