#viral | ግዙፍ ፍንዳታ የሶሪያን ኢድሊብ ግዛት አናወጠ

ሰብስክራይብ

#viral | ግዙፍ ፍንዳታ የሶሪያን ኢድሊብ ግዛት አናወጠ

የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት ከሆነ ፍንዳታው የተከሰተው በጥይት መጋዘን ውስጥ በደረሰ አደጋ ነው።

በአደጋው በርካታ ሰዎች መሞታቸው ወይም መቁሰላቸው ተሠምቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
#viral | ግዙፍ ፍንዳታ የሶሪያን ኢድሊብ ግዛት አናወጠ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
#viral | ግዙፍ ፍንዳታ የሶሪያን ኢድሊብ ግዛት አናወጠ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0