#viral | አንዳንድ የአሜሪካ ክሊኒኮች ቀዶ ሕክምና የተደረገላቸውን ታካሚዎችን ለማንቃት ድንክዬ ፈረሶችን እየተጠቀሙ ነው

ሰብስክራይብ

#viral | አንዳንድ የአሜሪካ ክሊኒኮች ቀዶ ሕክምና የተደረገላቸውን ታካሚዎችን ለማንቃት ድንክዬ ፈረሶችን እየተጠቀሙ ነው

ትንንሾቹ ፈረሶች ወደ ሕሙማን ክፍሎችን በመዘዋወር የሙዚቃ መሣሪያቸውን እየተጫወቱ ታካሚዎችን በእርጋታ ያነቃሉ።

ይህ ያልተለመደው ተግባር ለዓመታት የቆየ እንደሆነ ቢዘገብም፤ የሰሞንኛው አዝናኝ ቪዲዮ ግን ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት እየተዘዋወረ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0