https://amh.sputniknews.africa
ኪን ኢትዮጵያ የጥበብ ቡድን ዝግጅቱን በቻይና ማቅረብ ጀመረ
ኪን ኢትዮጵያ የጥበብ ቡድን ዝግጅቱን በቻይና ማቅረብ ጀመረ
Sputnik አፍሪካ
ኪን ኢትዮጵያ የጥበብ ቡድን ዝግጅቱን በቻይና ማቅረብ ጀመረ የባሕል ልዑኩ ዝግጅቱን ዛሬ በቻይና ርዕሰ መዲና ቤጂንግ ቤተመጻሕፍት አዳራሽ ለሕዝብ አቅርቧል። ኪን ኢትዮጵያ የጥበብ ቡድን ከ70 በላይ ከያኒያንን አሳትፎ፤ የኢትዮጵያን ጥንታዊነት፣... 23.07.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-07-23T18:26+0300
2025-07-23T18:26+0300
2025-07-23T18:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/17/1043709_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_036c0386a12a180a1d8be95abb0c585f.jpg
ኪን ኢትዮጵያ የጥበብ ቡድን ዝግጅቱን በቻይና ማቅረብ ጀመረ የባሕል ልዑኩ ዝግጅቱን ዛሬ በቻይና ርዕሰ መዲና ቤጂንግ ቤተመጻሕፍት አዳራሽ ለሕዝብ አቅርቧል። ኪን ኢትዮጵያ የጥበብ ቡድን ከ70 በላይ ከያኒያንን አሳትፎ፤ የኢትዮጵያን ጥንታዊነት፣ ታሪካዊነት፣ ሕብረብሔራዊነትና ብዝኃነትን ለማስተዋወቅ ቻይና መግባቱ ይታወሳል።ፎቶ፦ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/17/1043709_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_8df630d40c43c4efc5fcda65e768858e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኪን ኢትዮጵያ የጥበብ ቡድን ዝግጅቱን በቻይና ማቅረብ ጀመረ
18:26 23.07.2025 (የተሻሻለ: 18:34 23.07.2025) ኪን ኢትዮጵያ የጥበብ ቡድን ዝግጅቱን በቻይና ማቅረብ ጀመረ
የባሕል ልዑኩ ዝግጅቱን ዛሬ በቻይና ርዕሰ መዲና ቤጂንግ ቤተመጻሕፍት አዳራሽ ለሕዝብ አቅርቧል።
ኪን ኢትዮጵያ የጥበብ ቡድን ከ70 በላይ ከያኒያንን አሳትፎ፤ የኢትዮጵያን ጥንታዊነት፣ ታሪካዊነት፣ ሕብረብሔራዊነትና ብዝኃነትን ለማስተዋወቅ ቻይና መግባቱ ይታወሳል።
ፎቶ፦ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X