የሩሲያ ዑድሙርቲያ ሪፐብሊክ ከፍተኛ መጠን የዱቄት ወተት ለአፍሪካ ላከች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ዑድሙርቲያ ሪፐብሊክ ከፍተኛ መጠን የዱቄት ወተት ለአፍሪካ ላከች
የሩሲያ ዑድሙርቲያ ሪፐብሊክ ከፍተኛ መጠን የዱቄት ወተት ለአፍሪካ ላከች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.07.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ዑድሙርቲያ ሪፐብሊክ ከፍተኛ መጠን የዱቄት ወተት ለአፍሪካ ላከች

የዑድሙርቲያ ሥራ ፈጣሪዎች በሳዑዲ አረቢያ፣ ሞንጎሊያ እና ደቡብ ምሥራቅ እስያ አዲስ ገበያ እንዳገኙ የግዛቱ አስተዳዳሪ አሌክሳንድር ብሬቻሎቭ ለሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገልጸዋል፡፡

ብሬቻሎቭ "ስለማዕቀብ በድጋሚ ስናወራ እውነታ ሆኖ የተገኘው ዓለም ትልቅ እና ብዙ ሸማቾች ያሏት መሆኗ ነው፡፡ ይበልጥ በንቃት መንቀሳቀስ ነው ያለብን እናም ሁሉም ነገር ይሳካል" ብለዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0