ታንዛኒያ የሚስ ወርልድ የፍጻሜ ውድድርን ለማዘጋጀት ወጥናለች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱታንዛኒያ የሚስ ወርልድ የፍጻሜ ውድድርን ለማዘጋጀት ወጥናለች
ታንዛኒያ የሚስ ወርልድ የፍጻሜ ውድድርን ለማዘጋጀት ወጥናለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.07.2025
ሰብስክራይብ

ታንዛኒያ የሚስ ወርልድ የፍጻሜ ውድድርን ለማዘጋጀት ወጥናለች

የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን ሀገራቸው ውድድሩን ማዘጋጀት በምትችለባቸው ሁኔታዎች ዙሪያ ከሚስ ወርልድ ሊሚትድ አመራሮች፣ ከሚስ ወርልድ 2025 ኦፓል-ሱቻታ ቹዋንግስሪ እና ከሚስ ወርልድ አፍሪካ ሀሴት ደረጀ ጋር ተወያይተዋል፡፡

የታንዛኒያ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ባለሥልጣናትንም ያሳተፈው ስብሰባ፤ ታንዛኒያ ሁነቱን ለማስተናገድ የምትችልባቸው እድሎች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ነበር፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0