"ሩሲያ አዲስ ማዕቀብ ከተጣለባት ትቋቋመዋለች"

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ"ሩሲያ አዲስ ማዕቀብ ከተጣለባት ትቋቋመዋለች"
ሩሲያ አዲስ ማዕቀብ ከተጣለባት ትቋቋመዋለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.07.2025
ሰብስክራይብ

"ሩሲያ አዲስ ማዕቀብ ከተጣለባት ትቋቋመዋለች"

ላቭሮቭ ትራምፕ በሩሲያ ላይ 100% ቀረጥ ሊጥሉ እንደሚችሉ መናገራቸውን አስመልክቶ የሰጡት ምላሽ ነው።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የሩሲያ የንግድ አጋሮች ግዴታቸውን ይተዋሉ ተብሎ አይታሰብም ብለዋል።

የአውሮፓ ኅብረት ዩናይትድ ስቴትሰን ወደ አዲስ የፀረ-ሩሲያ ማዕቀብ አዙሪት ለመጎተት እየሞከረ ነው። ነገር ግን በማዕቀብ ጦርነት ቀስቃሾቹ ራሳቸው ናቸው የሚጎዱት ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0