#viral| ተንጎራዳጁ ዘንዶ፤ የለማዳው ዘንዶ ጉጉት መነጋገሪያ ሆኗል

ሰብስክራይብ

#viral| ተንጎራዳጁ ዘንዶ፤ የለማዳው ዘንዶ ጉጉት መነጋገሪያ ሆኗል

ኢንዶኖዢያዊው ሰው ለማዳው ዘንዶ ሲንሸራሸር ቀርፆ አጋርቷል፡፡

ተንቀሳቃሽ ምስሉ ዘንዶው መሬት ላይ የተቀመጡ ሕጻናትን ፈልጎ ወደነሱ ሲያዘግም ያሳያል፡፡ የዝግታ ጉዞው ምሥሎች በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት መጋራቱን ተከትሎ የደህንነት ስጋት ክርክር ፈጥሯል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0