ትራምፕ ከፑቲን ጋር በተደጋጋሚ ጥሩ ንግግሮች እንዳደረጉ ገለፁ

ሰብስክራይብ

ትራምፕ ከፑቲን ጋር በተደጋጋሚ ጥሩ ንግግሮች እንዳደረጉ ገለፁ

ሩሲያ የንግድ እንቅስቃሴን ጨምሮ “ትልቅ አቅም” አላትም ብለዋል።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት የዩክሬን ግጭት ከተባባሰ ምን ያህል ርቀት ለመሄድ ፈቃደኛ እንደሆኑ ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ፤ ትኩረታቸው መፍትሄ ማምጣት ላይ እንደሆነ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0