ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ከሩሲያ ጋር ያላትን ኢኮኖሚያዊ እና የኢንዱስትሪ ትብብር ለማስፋፋት ማቀዷን አስታወቀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ከሩሲያ ጋር ያላትን ኢኮኖሚያዊ እና የኢንዱስትሪ ትብብር ለማስፋፋት ማቀዷን አስታወቀች
ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ከሩሲያ ጋር ያላትን ኢኮኖሚያዊ እና የኢንዱስትሪ ትብብር ለማስፋፋት ማቀዷን አስታወቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.07.2025
ሰብስክራይብ

ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ከሩሲያ ጋር ያላትን ኢኮኖሚያዊ እና የኢንዱስትሪ ትብብር ለማስፋፋት ማቀዷን አስታወቀች

የሩሲያ የማዕድን ኩባንያዎች እና ባለሙያዎች ፍቃድ በመያዝ በማዕድን ማውጣት ዘርፍ ላይ ይሠማራሉ ተብለው እንደሚጠበቁ፤ የሀገሪቱ ንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ቲዬሪ ፓትሪክ አኮሎዛ ከሩሲያ ኢኖፕሮም ዓለም አቀፍ የኢንዱስትሪ ኤግዚቢሽን ጎን ለጎን ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል፡፡

ሚኒስትሩ ሀገሪቱ ሕጎች እና ደንቦቿን ለሚያከብሩ ሁሉም የውጭ ኩባንያዎች ክፍት መሆኗን አፅንኦት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0