https://amh.sputniknews.africa
እስራኤል ባለፉት 24 ሰዓታት 65% የኢራን ሚሳኤሎችን ብቻ መጥለፍ እንደቻለች ተገለፀ
እስራኤል ባለፉት 24 ሰዓታት 65% የኢራን ሚሳኤሎችን ብቻ መጥለፍ እንደቻለች ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
እስራኤል ባለፉት 24 ሰዓታት 65% የኢራን ሚሳኤሎችን ብቻ መጥለፍ እንደቻለች ተገለፀኢራን በተመረጡ ኢላማዎች ላይ ትክክለኛ ጥቃቶችን የሚፈፅሙ የአሰሳ ስርዓቶች አሏት ሲሉ የእስራኤል ከፍተኛ የስለላ ባለሥልጣን ለአሜሪካ የዜና ማሠራጫ... 20.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-20T12:17+0300
2025-06-20T12:17+0300
2025-06-20T13:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/14/736633_0:1:852:480_1920x0_80_0_0_3847ae37dd6daa6f8ebdd034ecfe35d0.jpg
እስራኤል ባለፉት 24 ሰዓታት 65% የኢራን ሚሳኤሎችን ብቻ መጥለፍ እንደቻለች ተገለፀኢራን በተመረጡ ኢላማዎች ላይ ትክክለኛ ጥቃቶችን የሚፈፅሙ የአሰሳ ስርዓቶች አሏት ሲሉ የእስራኤል ከፍተኛ የስለላ ባለሥልጣን ለአሜሪካ የዜና ማሠራጫ ተናግረዋል፡፡በንፅፅር የእስራኤል የብረት ጉልላት ስርዓት ከአንድ ቀን በፊት 90% የሚጠጉ የኢራን ሚሳኤሎችን እንዳጨናገፈና ባለፈው ቅዳሜ 75 በመቶ የሚሆኑ ሚሳኤሎች መመታታቸው ተዘግቧል።"እስከ ትናንትና ድረስ ሚሳኤሎቹ ከማረፋቸው በፊት ከ10 እስከ 11ደቂቃ የሚደርስ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ደርሶናል። ዛሬ ጥዋት ግን 6 ወይም 7 ደቂቃ ነበር። ይህ ማለት ሚሳኤሎቹ ምናልባት ከቀደሙት ሚሳኤሎች በጣም ፈጣን ነበሩ ማለት ነው" ሲሉ ባለሥልጣኑ ተናግረዋል።በማህበራዊ ሚዲያ የወጡ ምሥሎች የኢራን ጥቃት የእስራኤል ከተማ ቤርሳቤህ ላይ ያደረሰውን ጉዳት ያሳያሉበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
እስራኤል ባለፉት 24 ሰዓታት 65% የኢራን ሚሳኤሎችን ብቻ መጥለፍ እንደቻለች ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
እስራኤል ባለፉት 24 ሰዓታት 65% የኢራን ሚሳኤሎችን ብቻ መጥለፍ እንደቻለች ተገለፀ
2025-06-20T12:17+0300
true
PT1S
እስራኤል ባለፉት 24 ሰዓታት 65% የኢራን ሚሳኤሎችን ብቻ መጥለፍ እንደቻለች ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
እስራኤል ባለፉት 24 ሰዓታት 65% የኢራን ሚሳኤሎችን ብቻ መጥለፍ እንደቻለች ተገለፀ
2025-06-20T12:17+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/14/736633_106:0:746:480_1920x0_80_0_0_0d26f61f5b83fdafdf13ed3f101d479e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia