ፑቲን ከ #SPIEF2025 ጎን ለጎን ከውጭ የንግድ ተወካዮች ጋር ከሕዝብ እይታ ውጪ ግንኙነት እየፈጠሩ እንደሆነ ክሬምሊን ገለጸ
12:43 20.06.2025 (የተሻሻለ: 13:04 20.06.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን ከ #SPIEF2025 ጎን ለጎን ከውጭ የንግድ ተወካዮች ጋር ከሕዝብ እይታ ውጪ ግንኙነት እየፈጠሩ እንደሆነ ክሬምሊን ገለጸ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ፑቲን ከ #SPIEF2025 ጎን ለጎን ከውጭ የንግድ ተወካዮች ጋር ከሕዝብ እይታ ውጪ ግንኙነት እየፈጠሩ እንደሆነ ክሬምሊን ገለጸ
የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተጨማሪ መግለጫዎች፦
▪ ሩሲያ የነጋዴውን ካራፔትያን ጉዳይ እየተከታተለች ሲሆን አስፈላጊ ከሆነም ተገቢ ድጋፍ ለመስጠት ዝግጁ ነች፡፡
▪በዩክሬን የሰላም ስምምነት ዙሪያ የሚደረጉ ንግግሮች በዝምታ እንጂ በይፋ ሊደረጉ አይገባም፡፡
▪ ፑቲን በቅርቡ ወደ ቻይና በሚያደርጉት ጉዞ የሩሲያ ሩቅ ምስራቅንም ይጎበኛሉ፡፡
▪ ሩሲያ የፖለቲካ እና ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ የማይገኝ ከሆነ በዩክሬን የምታካሂደውን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ትቀጥላለች፡፡
▪ ሩሲያ እስራኤል ወታደራዊ ዘመቻዋን ለመቀጠል ፍላጎት እንዳላት ተመልክታለች፡፡
▪ የሩሲያ የመካከለኛው ምስራቅ ሽምግልና ጥረት ተፈልጓል ለማለት አስቸጋሪ ነው፡፡
▪ ሞስኮ እና ዋሽንግተን በተለያዩ መንገዶች መገናኘታቸውን ቀጥለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X