የኢራን ጠቅላይ መሪ አማካሪ አሊ ሻምካኒ በህይወት እንዳሉ አረጋገጡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢራን ጠቅላይ መሪ አማካሪ አሊ ሻምካኒ በህይወት እንዳሉ አረጋገጡ
የኢራን ጠቅላይ መሪ አማካሪ አሊ ሻምካኒ በህይወት እንዳሉ አረጋገጡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.06.2025
ሰብስክራይብ

የኢራን ጠቅላይ መሪ አማካሪ አሊ ሻምካኒ በህይወት እንዳሉ አረጋገጡ

እስራኤል ባሳለፍነው አርብ በመኖሪያ ቤታቸው ላይ ባካሄደችው ጥቃት ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው ሪፖርቶች ጠቁመዋል።

ባለሥልጣኑ ሆስፒታል ገብተው አሁን በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የዜና ማሠራጫው ገልጿል።

ለአያቶላ አሊ ኻሜኔይ መትረፋቸውን እና ህይወታቸውን መስዋዕት ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል ተብሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0