እስራኤል በኢራን የኒውክሌር ምርምር ማዕከል ላይ ሌሊት ጥቃት መፈፀሟን ገለፀች
09:15 20.06.2025 (የተሻሻለ: 09:34 20.06.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
እስራኤል በኢራን የኒውክሌር ምርምር ማዕከል ላይ ሌሊት ጥቃት መፈፀሟን ገለፀች
🪖 የእስራኤል ጦር ስላደረሠው ጉዳት ያስታወቀው፦
▪60 ተዋጊ ጄቶች በኢራን ውስጥ በደርዘን የሚቆጠሩ ቦታዎችን ኢላማ በማድረግ የሌሊት ድብደባ አካሂደዋል።
▪የሚሳኤል ክፍሎችን ለማምረት የሚያገለግሉ ወታደራዊ የኢንዱስትሪ ተቋማት ተመተዋል።
▪ከኢራን የመከላከያ ሚኒስቴር ጋር ግኑኝነት ያላቸው በርካታ ኢላማዎች ተደብድበዋል።
▪በቴህራን የሚገኘው የመከላከያ ፈጠራና ምርምር ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ፕሮጀክት አካል ኢላማ ተደርጓል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X