ፑቲን ዛሬ በስፒፍ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ቁልፍ ንግግር ያደርጋሉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን ዛሬ በስፒፍ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ቁልፍ ንግግር ያደርጋሉ
ፑቲን ዛሬ በስፒፍ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ቁልፍ ንግግር ያደርጋሉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.06.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን ዛሬ በስፒፍ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ቁልፍ ንግግር ያደርጋሉ

የፑቲን የፕሬስ ሴክሬታሪ እንዳሉት ንግግሩ ስለ ሩሲያ ኢኮኖሚ እድገት "አጠቃላይ" ግምገማ እንዲሁም ወደፊት ቅድሚያ ስለሚሰጣቸው ጉዳዮች ይዘረዝራል። ፕሬዝዳንቱ ስለ ዓለም አቀፍ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ሁኔታም የሚሉት ይኖራል።

የኢንዶኔዢያ፣ ባህሬን፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ መሪዎች በጠቅላላ ጉባኤው ይገኛሉ።

ፑቲን ከጉባኤው በኋላ ከቻይና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ዲንግ ዙሼያንግ ጋር ይወያያሉ።

ከጠቅላላ ጉባኤው የተወሰዱ ቁልፍ ነጥቦችን ይጠብቁ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0