ከእስራኤል እና ኢራን ግጭት ጀርባ

© telegram sputnik_ethiopiaከእስራኤል እና ኢራን ግጭት ጀርባ
ከእስራኤል እና ኢራን ግጭት ጀርባ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.06.2025
ሰብስክራይብ

ከእስራኤል እና ኢራን ግጭት ጀርባ

የሊባኖስ አሜሪካ ዩኒቨርሲቲ ባልደረባ ዶ/ር ጆሴፍ ሄሉ "...እስራኤል ኢራን የኒውክሌር ጦር ለመሥራት የሚያስችል አቅም አላት የሚሉ ትርክቶችን ጥቃት ለመሰንዘር እንደ ኃይለኛ የዲፕሎማሲ መሳሪያ ልትጠቀምበት ትችላለች" ሲሉ ተናግረዋል፡፡

"ይህ ታድያ የተደበቁ አጀንዳዎች አሉ ማለት ነው? በእርግጥም አሉ” ብለዋል።

ተንታኙ አክለውም ግጭቱ "ቀጣናዊ መልክ ከያዘ የተለያዩ ሀገራት አንዱን ወገን ለመደገፍ ጣልቃ ሲገቡ ልናይ እንችላለን” ሲሉ አስጠንቅቀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0