የሩሲያ ሩብል ሀገሪቱ ከዓለም ዙሪያ ለምታስገባቸው ምርቶች የምትከፍልበት ዋነኛ መገበያያ መሆኑን ስፑትኒክ የተነተነው የማዕከላዊ ባንክ መረጃ አረጋገጠ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ሩብል ሀገሪቱ ከዓለም ዙሪያ ለምታስገባቸው ምርቶች የምትከፍልበት ዋነኛ መገበያያ መሆኑን ስፑትኒክ የተነተነው የማዕከላዊ ባንክ መረጃ አረጋገጠ
የሩሲያ ሩብል ሀገሪቱ ከዓለም ዙሪያ ለምታስገባቸው ምርቶች የምትከፍልበት ዋነኛ መገበያያ መሆኑን ስፑትኒክ የተነተነው የማዕከላዊ ባንክ መረጃ አረጋገጠ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.06.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ሩብል ሀገሪቱ ከዓለም ዙሪያ ለምታስገባቸው ምርቶች የምትከፍልበት ዋነኛ መገበያያ መሆኑን ስፑትኒክ የተነተነው የማዕከላዊ ባንክ መረጃ አረጋገጠ

ይህ የሆነው አብዛኛው የንግድ ልውውጥ ወደ እስያ ከተቀየረ በኋላ ነው። ካለፈው ሚያዝያ ጀምሮ ሩሲያ ከእስያ ክልል ከገዛቻቸው ምርቶች መካከል 51 ነጥብ 9 በመቶ የሚሆነውን ክፍያ በሩብል ፈፅማለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0