https://amh.sputniknews.africa
ኪዬቭ የወታደሮችን አስከሬን ለመቀበል ፈቃደኛ አለመሆኗ የኒዮ-ናዚ ማንነቷን በግልፅ ያሳየ ነው ሲሉ ዛካሮቫ ተናገሩ
ኪዬቭ የወታደሮችን አስከሬን ለመቀበል ፈቃደኛ አለመሆኗ የኒዮ-ናዚ ማንነቷን በግልፅ ያሳየ ነው ሲሉ ዛካሮቫ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ኪዬቭ የወታደሮችን አስከሬን ለመቀበል ፈቃደኛ አለመሆኗ የኒዮ-ናዚ ማንነቷን በግልፅ ያሳየ ነው ሲሉ ዛካሮቫ ተናገሩ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ኪዬቭ የዩክሬን ወታደሮች አስከሬን ርክክብን ለማዘግየት ወይም የተለዩ... 11.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-11T10:40+0300
2025-06-11T10:40+0300
2025-06-11T11:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0b/637180_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_81abae57276f569e10e38cd54af11013.jpg
ኪዬቭ የወታደሮችን አስከሬን ለመቀበል ፈቃደኛ አለመሆኗ የኒዮ-ናዚ ማንነቷን በግልፅ ያሳየ ነው ሲሉ ዛካሮቫ ተናገሩ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ኪዬቭ የዩክሬን ወታደሮች አስከሬን ርክክብን ለማዘግየት ወይም የተለዩ አስከሬኖችን ብቻ ለማዘዋወር ሳይሆን ጥያቄ ያቀረበችው፤ "ቀጥተኛ እምቢተኝነት" ነው ያሳየችው ሲሉ ተናግረዋል። አቤቱታ ወይም በሳይንሳዊ እና ቴክኒካዊ አቅም ማነስ ሰበብ ዝውውሩን ለማዘግየት የቀረበ ጥያቄ አልያም የተለዩ የወታደሮች አስከሬኖችን ብቻ ለመረከብ የቀረበ ሀሳብ እንዳልነበርም ጠቁመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0b/637180_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_c43124fa7c944fa3a7dead82e86b558c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኪዬቭ የወታደሮችን አስከሬን ለመቀበል ፈቃደኛ አለመሆኗ የኒዮ-ናዚ ማንነቷን በግልፅ ያሳየ ነው ሲሉ ዛካሮቫ ተናገሩ
10:40 11.06.2025 (የተሻሻለ: 11:04 11.06.2025) ኪዬቭ የወታደሮችን አስከሬን ለመቀበል ፈቃደኛ አለመሆኗ የኒዮ-ናዚ ማንነቷን በግልፅ ያሳየ ነው ሲሉ ዛካሮቫ ተናገሩ
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ኪዬቭ የዩክሬን ወታደሮች አስከሬን ርክክብን ለማዘግየት ወይም የተለዩ አስከሬኖችን ብቻ ለማዘዋወር ሳይሆን ጥያቄ ያቀረበችው፤ "ቀጥተኛ እምቢተኝነት" ነው ያሳየችው ሲሉ ተናግረዋል።
አቤቱታ ወይም በሳይንሳዊ እና ቴክኒካዊ አቅም ማነስ ሰበብ ዝውውሩን ለማዘግየት የቀረበ ጥያቄ አልያም የተለዩ የወታደሮች አስከሬኖችን ብቻ ለመረከብ የቀረበ ሀሳብ እንዳልነበርም ጠቁመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X