የትራምፕ - መስክ ውዝግብ፦ ማን የበለጠ ገንዘብ ከሰረ?

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየትራምፕ - መስክ ውዝግብ፦ ማን የበለጠ ገንዘብ ከሰረ?
የትራምፕ - መስክ ውዝግብ፦ ማን የበለጠ ገንዘብ ከሰረ? - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.06.2025
ሰብስክራይብ

የትራምፕ - መስክ ውዝግብ፦ ማን የበለጠ ገንዘብ ከሰረ?

ትራምፕ፦ 1 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ከስረዋል (እንደ አክሲዮስ ዘገባ)

▪የትራምፕ ሚዲያ እና ቴክኖሎጂ ግሩፕ የ8 በመቶ የአክሲዮን ዋጋ ቅናሽ በማሳየቱ ፕሬዝዳንቱን ወደ 202 ሚሊዮን ዶላር አክስሯቸዋል።

▪ይፋዊ የትራምፕ ሚም ኮይን (ዲጂታል መገበያያ ገንዘብ) 10% ቅናሽ በማሳየቱ ወደ 900 ሚሊየን ዶላር ሊያሳጣቸው ይችላል።

መስክ፦ 34 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ከስሯል (የብሎምበርግ ቢሊየነሮች ኢንዴክስ)

▪የቴስላ አክሲዮኖች ከ14 በመቶ በላይ ቅናሽ በማሳየታቸው 150 ቢሊየን ዶላር ያህል የገበያ ዋጋ አጥተዋል። ይህም ቴስላ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ያጋጠመው የአንድ ቀን የዋጋ ማሽቆልቆል ሆኗል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0