ኢትዮጵያዊው ሌተናል ኮሎኔል ኬንያ ከሚገኘው የሲኒየር ጥምር ኮማንድ እና ስታፍ ኮሌጅ የላቀ ውጤት በማስመዝገብ ተመረቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያዊው ሌተናል ኮሎኔል ኬንያ ከሚገኘው የሲኒየር ጥምር ኮማንድ እና ስታፍ ኮሌጅ የላቀ ውጤት በማስመዝገብ ተመረቁ
ኢትዮጵያዊው ሌተናል ኮሎኔል ኬንያ ከሚገኘው የሲኒየር ጥምር ኮማንድ እና ስታፍ ኮሌጅ የላቀ ውጤት በማስመዝገብ ተመረቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.06.2025
ሰብስክራይብ

ሌተናል ኮሎኔል አትርሳው ውዱ ባሳዩት የላቀ ስኬት ከ90 ተማሪዎች መካከል ምርጥ ተማሪ የሚለውን የተከበረ ማዕረግም አግኝተዋል።

የላቀ የአካዳሚክ ሪከርድ፣ የአመራር ክህሎት እና ለልህቀት ያላቸው ቁርጠኝነት ከሌሎች ተማሪዎች በተለየ ከፍተኛ ደረጃ አስቀምጧቸዋል ሲል በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0