አዲሱን የሩሲያ የእግረኛ ወታደር ማመላለሻ ተሽከርካሪ ‹‹ፓትሮል-ኤ››ን ከስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ጋር በቅርበት ይመልከቱ

ሰብስክራይብ

አዲሱን የሩሲያ የእግረኛ ወታደር ማመላለሻ ተሽከርካሪ ‹‹ፓትሮል-ኤ››ን ከስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ጋር በቅርበት ይመልከቱ

ካማዝ-4355029 ፓትሮል-ኤ የተሰኘው ተሽከርካሪ በሀገሪቱ ብሔራዊ ዘብ ትዕዛዝ መሠረት የተመረተ ነው።

ብረት ለበስ ተሽከርካሪው ወታደሮችን ለማጓጓዝ፣ ለመረጃ ማሰባሰብ፣ ለቅኝት እና በተለይም በከተማ አካባቢዎች ተልዕኮዎችን ለማስፈፀም ያገለግላል ።

ተሽከርካሪው በድምሩ 12.7 ቶን የሚመዝን ሲሆን በሰዓት 100 ኪሎ ሜትር የመጓዝና 1 ሺህ ኪሎ ሜትር የመሸፈን አቅም አለው፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0